የአሸንዳ ገዢዎችን በፌስቡክ እና ኢንስታግራም ማስታወቂያዎች እንዴት መሳብ እና ማግኘት ትችላለህ

የአሸንዳ ገዢዎችን በፌስቡክ እና ኢንስታግራም ማስታወቂያዎች እንዴት መሳብ እና ማግኘት ትችላለህ

Published: 7/16/2025

የሶሻል ሚዲያ ላይ ስኮሮልን እንዴት ወደ እውነተኛ ትዕዛዞች መቀየር የምትችልበት ደረጃ-በደረጃ ጋይድ 💃📲*

⏳ አሸንዳ በፍጥነት እየመጣ ነው — እና ተዘጋጀተልሃ?

አሸንዳ በዓል ብቻ አይደለም — የገንዘብ ማተሚያ ወቅት ነው።

በኢትዮጵያ እና ከዚያም ውጪ ያሉ ሴቶች ቀድሞ ልብሶቻቸውን እያቀዱ ነው። እና መጀመሪያ የት ይመለከታሉ? 👀

ኢንስታግራም። ፌስቡክ። ቲክቶክ።

ሐበሻ ባህላዊ ልብሶችን የምትሸጥ ከሆን፣ እነሱ በሚግኙበት ቦታ መታየት አለብህ — በደማቅ ፎቶዎች ማራኪ የሽያጭ ፅሁፎች እና በእውነት የሚሸጡ ማስታወቂያዎች።

የምስራቹ? ትልቅ በጀት አያስፈልግም። ብልህ ስትራቲጂ እና እቅድ ብቻ ያስፈልጋል።

ዘርዘር እናድርገው👇


📍 Step 1: ደንበኞች ውድ አለበት ሂድ

ወደ ሱቅህ ከመግባታቸው ወይም በቴሌግራም መልእክት ከመላኳቸው በፊት…

እስኮሮል እያድረጉ ነው።

📱 የኢንስታግራም ስቶሪዎች ላይ

📱 የፌስቡክ ፖስቶችን

📱 የዋትስአፕ ስታተስን

የአሸንዳ ገዢ ፎቶዎችን በማየት ነው የሚውሰኑት። ስሜታዊ እና ፈጣን ውሳኔ ነው።

ፖስቶችን ካልታዩ፣ የተፍካካሪህን ፖስቶችን ያያሉ።

📸 Step 2: ምን ፖስት ታድረጋለህ ፅሁፎች እና ዲዛይን ቲፕ

ሁሉም ፖስቶች እኩል አይደሉም።

ለባህላዊ ልብስ ሻጮች የሚሰሩ ነገሮች እነዚህ ናቸው፡

✅ ደማቅ፣ ንፁህ ፎቶዎች — ሙሉ ልብሱን የሚያሳይ

✅ ፈገግታ ያላቸው ሞዴሎች (እውነተኛ ሰዎች > የስቱዲዮ ፎቶዎች)

✅ ቀላል ካፕሽን ልክ እንደ፡

“ለአሸንዳ ዝግጁ ነሽ? ውሱን ዲዛይኖች አሁን ይገኛሉ 💃”
“ በዚህ ውር ውስን ትዕዛዞችን ብቻ ስለምንቀበል ፈጥነች እዝጂ፣ ኦርድር መቀበል ከማቆማሽን በፊት መልእክት ላኩ ⏳”


⏰ Step 3: መቼ ማስታዋወቅ ልጀምር

📅 ማስታወቂያ መጀመር ለመጀመር ምርጡ ጊዜ?

ከ 2-3 ሳምንታት በፊት

ለምን ምክንያቱም

  • ማስታውቂያን ለማሻሻል በቂ ጊዜ ይሮርሃል
  • ድንብኞችህን እንዲውስኑ እና እንዲዘጋጁ ጊዜ ይሰጣል
  • ብዛት ያለው ኦርድር ያል ችግር እንድታሰተናግድ ይረድሃል

🧪 Step 4: ቀላል የአሸንዳ ማስታውቂያ ስትራቲጂ የሚሰራ

እነሆ ቀላል ግን ኃይለኛ የፌስቡክ ማስታወቂያ እንዴት እንደሚመስል፡

  • * 📸 ፎቶዎች: ምርጥ ቢያንስ 10 አማራጮች ልብሶችህ ያለው ካሮሴል
  • * ✍️ ርዕስ: “የአሸንዳ ልብሶች – ውሱን ዲዛይኖች ነው አሁን ይገኛሉ ¶ ውስን ኦርዶሮች ነው ምንቀበለው”
  • * 🧡 ፅሁፎ: “ያልተለመድ ዲዛይን፣ ደምቅሽ ታዪ፣ ሽሮ ሜዳ መድከም አያስፍልግሽም መለክት ብቻ ላኪ፣ እና ልሎች”
  • * 🗺️ ታርጌቲን /ቦታዎች**: ሴቶች፣ እድሜ 16–34፣ በአዲስ አበባ፣ መቀሌ ወይም ባሕር ዳር ላይ ያሉ ነው።

ቀላል፣ ፈጣን እና ለውጤት የተዘጋጀ።


📈 የሚታይ ውጤት: እና ላንተ ምን ይቻላል

👉 የማካ ሃበሻ (ክላይንታሽን) እንደ ምሳሌ እንውሰድ፡

ከሁለት ሳምንት በፊት በነበርን ካምፔን **በ15 ቀናት ውስጥ 300 በላይ ፍላጉት ያላችው ድንበኞች አግኝታለች**— ይህን ለማስራዳት ያህል — በ 1$ በጀት በቀን በ0.1 ሳንቲም አንድ በላይ ስው እያውራን ፣ በ የ2-5 ደቂቃዎች 1 ሊድ ቢያንስ መለክት እየላክለን ነበር ማለት ነው።

ላንተም የይሄን ከዚህ የተሻለ ውጤት ማምጠት እንችላእን💥


🔥 ነጻ የአሸንዳ የፊስቡክ እና ኢንስተግራም ማስታወቂያ እቅድ ትፈልጋለህ

ነጻ የአሸንዳ የፊስቡክ እና ኢንስተግራም ማስታወቂያ እቅድ ለባሕል ልብስ ቤት ባለቤቶሽ አያካፍል ነው፣ ይህም ያካትታል፡

በዋትስአፕ ወይም ሜሴንጀር ላይ “interested" የሚለውን ቃል ብቻ ላክልን እና የአንተን ቢዛነስ ያዘጋጀነውን እንካፍልሃለን 🎁

✍️ የመጨረሻ ሃሳብ

አሸንዳ በዓመት አንዴ ይመጣል — እና ገዢዎች አሁን ዝግጁ ናቸው

ጥያቄው፡ ያንተን ባሕል ልብስ ቤት ያገኙዎታል ነው?

በትክክለኛው ስትራቴጂ፣ ትክክለኛ ፖስቶች እና ትንሽ የማስታወቂያ ግፊት፣ ይህን በዓል የአመቱ ምርጥ የሽያጭ ሪከርድ ምታገኝበት ሳምንትህ መቀየር ትችላለህ 🎯

ያንን አንድ ላይ እውን እንዲሆን እናድርግ።