5

LEADERSHIP
We’re not just another agency. We’re your unfair advantage...
amrhrc
አሊጉ የፈጠርነው ቃል ነው።
በሥራህችን ነፍስ መክተት፣ ከተጠበቀው በላይ መስጠት ማለት ነው።
እንዴት እንደምንፈጥር፣ እንደምንጽፍ፣ እንደምንፈጽም፣ እና ለደንበኞቻችን እንደምንቆም ነው።
በፍቅር። በኩራት። እና ሁልጊዜም ተጨማሪ በመሆን።
አገልግሎት ብቻ አይደለም የምታገኘው።
የአሊጉ ንክኪ ነው።
በአዲስ አበባ የተወለደ ቃል። ለዓለም የተፈጠረ አመለካከት።

"ተጠቃሚው ደደብ አይደለም፣ ሚስትህ ነች።"
ዴቪድ ኦግልቪ
መስራች፣ ኦግልቪ | የእኛ መነሳሳት
አብዛኞቹ ንግዶች ሌላ ስትራቴጂ ዶክመንት ወይም ቆንጆ ሎጎ አያስፈልጋቸውም። ውጤት ያስፈልጋቸዋል — እና በእውነት የሚያስቡ ሰዎች።